BBC News,
አማርኛ
ወደ ዋናው ይዘት ይለፉ
ዜና
ይመልከቱ
ያድምጡ
ክፍሎች
ዜና
ኢትዮጵያ
ፖለቲካ
ሴቶች
ጤና
ስፖርት
ጥበብ
ቴክኖሎጂ
ምጣኔ ሃብት
ኢትዮጵያ
ፖለቲካ
ሴቶች
ጤና
ስፖርት
ጥበብ
ቴክኖሎጂ
ምጣኔ ሃብት
የፎቶ ማሕደር፡ የጥምቀት በዓል በባህርዳር
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ
ታትሟል
20 ጥር 2020
የፎቶ ማሕደር፡ የጥምቀት በዓል በባህርዳር
የምስሉ መግለጫ,
የጥምቀት በዓል በባህርዳር ደመቅ ባለ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል
የምስሉ መግለጫ,
ጥምቀት በኦርቶዶክስ ኃይማኖት አማኞች ዘንድ በድምቀት ይከበራል፤ ባሕላዊ ዳራውም ከፍ ያለ ነው
የምስሉ መግለጫ,
ከሊቅ አስከ ደቂቅ ባህርዳር ውስጥ በተለምዶ መስቀል አደባባይ ተብሎ በሚጠራው ቦታ በመገኘት አክብረዋል
የምስሉ መግለጫ,
ታቦት ማደሪያ ምሽቱን ያሳለፉትን ጨምሮ በንጋት የተገኙ ምዕመናን ከቡራኬው ተቋድሰዋል
የምስሉ መግለጫ,
በሥፍራው ተገኝቶ የነበረው የቢቢሲ ባልደረባ በዓሉ ሰላማዊና ደማቅ እንደነበር ተመልክቷል
የምስሉ መግለጫ,
ላቅ ያለ ባሕላዊ ዳራ ያላው የጥምቀት በዓል ታቦት ማደሪያው አካባቢ በሚካሄዱ የጎንዮሽ ባሕላዊ ጨዋታዎች የታጀበ ነው
የምስሉ መግለጫ,
የባህርዳር ነዋሪዎች ብቻ ሳይሆኑ ከባህርዳር ወጣ ብሎ ባሉ አካባቢዎች የሚኖሩ ምዕመናንም በዓሉን መስቀል አደባባይ በመገኘት አክብረውታል
የምስሉ መግለጫ,
የጥምቀት በዓል ከወራት በፊት የማይዳሰስ ቅርስ ተብሎ በዩኔስኮ መመዝገቡ አይዘነጋም
የምስሉ መግለጫ,
ምዕመናን የጥምቀት በዓልን ታቦት ማደሪያው ካከበሩ በኋላ ታቦታትን ለመሸኘት ወደ ተለያዩ አቅጣጫዎች አምርተዋል
በአጭሩ ይመልከቱ ይዝለሉ ቀጥሉ
በአጭሩ ይመልከቱ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።
01:31
ቪዲዮ,
አቶ ገዱ በፓርላማ ተቃውሞ ካሰሙ በኋላ ምን ገጠማቸው?
, ርዝመት 1,31
01:38
ቪዲዮ,
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሩቢዮ ውይይት
, ርዝመት 1,38
02:32
ቪዲዮ,
ሌ/ጄነራል ታደሰ እና ጓዶቻቸው ከህወሓት እገታ እንዴት አመለጡ?
, ርዝመት 2,32
02:11
ቪዲዮ,
በቅርቡ አሥመራን የጎበኘችው ጋዜጠኛ ያስደነቋት ነገሮች
, ርዝመት 2,11
01:25
ቪዲዮ,
በትግራይ እየታየ ያለው ለውጥ እና የፌደራል መንግሥቱ
, ርዝመት 1,25
01:09
ቪዲዮ,
ኢትዮጵያ፡"ራሴን ከመከላከል ውጭ ሌላ አማራጭ የለኝም"
, ርዝመት 1,09
01:33
ቪዲዮ,
የኤርትራ ወታደሮች የኢትዮጵያን ድንበር አልፈው ወደ ትግራይ መግባት
, ርዝመት 1,33
01:36
ቪዲዮ,
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ስለ ኢትዮጵያ የባሕር ጥያቄ ምን አሉ?
, ርዝመት 1,36
01:24
ቪዲዮ,
የግብፅ፣ የኤርትራ፣ የሱዳን እና የሶማሊያ አቋም ኢትዮጵያን የሚመለከት ነው?
, ርዝመት 1,24
01:44
ቪዲዮ,
የፌደራሉ ኃይሎች መቀለን ተቆጣጠሩ
, ርዝመት 1,44
02:02
ቪዲዮ,
የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ዳግም ተቋረጠ
, ርዝመት 2,02
01:25
ቪዲዮ,
ሚሊዮኖችን የሚያስከፍሉት የአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች
, ርዝመት 1,25
01:14
ቪዲዮ,
በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ጦርነት ተቀሰቀሰ
, ርዝመት 1,14
01:37
ቪዲዮ,
የኃያላኑ ጦርነት ከምድር አልፎ ወደ ህዋ ሊደርስ ይችላል?
, ርዝመት 1,37
01:35
ቪዲዮ,
በርካቶች የተገደሉበትን የማዕከላዊ ኢትዮጵያውን ግድያ ማን ፈጸመው?
, ርዝመት 1,35
01:46
ቪዲዮ,
ጄቱ በኢራን ተመትቶ የወደቀው የአሜሪካ ፓይለት እንዴት ተረፈ?
, ርዝመት 1,46
01:21
ቪዲዮ,
ሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ሊያጠፋን ይችላል?
, ርዝመት 1,21
01:46
ቪዲዮ,
ስለተቃጠሉት ቦቴዎች የሳተላይት ምሥሎች ምን ይላሉ?
, ርዝመት 1,46
01:34
ቪዲዮ,
በዓለማችን ከፍተኛው ደሞዝ የሚከፈላቸው መሪዎች እነ ማን ናቸው?
, ርዝመት 1,34
01:36
ቪዲዮ,
ቻይና በአባይ እና በቀይ ባሕር ላይ ያንጸባረቀቸው የግብፅ አቋም
, ርዝመት 1,36
በአጭሩ ይመልከቱ መጨረሻ
በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ
• የጥምቀት በዓል አከባበር በጎንደር