በአዲስ አበባ በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የተዘጋጀው የጎዳና ላይ ታላቅ ኢፍጣር በምሥል

ታትሟል

በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በተካሄደው ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሥነ ሥርዓት በርካታ ቁጥር ያላቸው ሙስሊሞች ተገኝተው ታድመዋል። የከተማዋ አስተዳደርም መርሃ ግብሩ በሰላም መጠናቀቁን እና ከሁሉም የሃይማኖት ተቋማት የተወከሉ እንግዶች እንደተገኙበት አስታውቋል።

በአዲስ አበባ በተካሄደው የኢፍጣር መርሃ ግብር ላይ የተገኙ ሴቶች የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሰው
የምስሉ መግለጫ, በአዲስ አበባ በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የተዘጋጀው የጎዳና ላይ ታላቅ የኢፍጣር መርሃ ግብር በትናንትናው ዕለት ተካሂዷል
በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ የሚኖሩ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የተዘጋጀው የጎዳና ላይ ታላቅ የኢፍጣር ፕሮግራም ትናንት ምሽት ተካሄዷል
የምስሉ መግለጫ, በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ የሚኖሩ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የተዘጋጀው የጎዳና ላይ ታላቅ የኢፍጣር ፕሮግራም ትናንት ምሽት ተካሄዷል
በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በተዘጋጀው የጎዳና ላይ ኢፍጣር ፕሮግራም ላይ የተገኘ ታዳሚ ሲሰግድ
የምስሉ መግለጫ, በታላቁ የጎዳና የኢፍጣር ሥነ ሥርዓት ላይ በርካታ ቁጥር ያላቸው ሙስሊሞች ታድመዋል።
አርብ ምሽት በመስቀል አደባባይ በተካሄደው ታላቁ የጎዳና ኢፍጣር ላይ የተካፈሉ ሙስሊም ሴቶች
የምስሉ መግለጫ, አርብ ምሽት በመስቀል አደባባይ በተካሄደው ታላቁ የጎዳና ኢፍጣር ላይ የተካፈሉ ሙስሊም ሴቶች
በመስቀል አደባባይ በተካሄደው ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር የተገኑ ሙስሊሞች ሲሰግዱ
የምስሉ መግለጫ, በመስቀል አደባባይ በተካሄደው ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር የተገኙ ሙስሊሞች ሲሰግዱ
በትናንትናው ዕለት በመስቀል አደባባይ በተካሄደው ታላቁ የጎዳና ኢፍጣር ስነስርዓት ላይ ለመካፈል ከመጡት መካከል የኢትዮጵያ ባንዲራ ይዘው የታዩ ይገኙበታል።
የምስሉ መግለጫ, በትናንትናው ዕለት በመስቀል አደባባይ በተካሄደው ታላቁ የጎዳና ኢፍጣር ሥነ ሥርዓት ላይ ለመካፈል ከመጡት መካከል የኢትዮጵያ ባንዲራ ይዘው የታዩ ይገኙበታል።
በትናንትናው ዕለት በመስቀል አደባባይ በተካሄደው ታላቁ የጎዳና ኢፍጣር ስነስርዓት ላይ ለመካፈል ከመጡት መካከል የፍልስጤም ባንዲራ ይዘው የታዩ ይገኙበታል።
የምስሉ መግለጫ, በትናንትናው ዕለት በመስቀል አደባባይ በተካሄደው ታላቁ የጎዳና ኢፍጣር ሥነ ሥርዓት ላይ ለመካፈል ከመጡት መካከል የፍልስጤም ባንዲራ ይዘው የታዩ ይገኙበታል።
በትናንትናው ዕለት በመስቀል አደባባይ በተካሄደው ታላቁ የጎዳና ኢፍጣር ስነስርዓት ላይ ለመካፈል ከመጡት መካከል በጎንደር ከቀብር ስነስርዓት ጋር በተያያዘ በተነሳ ጠብ ምክንያት ሙስሊሞች መገደላቸውን በማውገዝ መፈክር የያዙ ይገኙበታል
የምስሉ መግለጫ, በትናንትናው ዕለት በመስቀል አደባባይ በተካሄደው ታላቁ የጎዳና ኢፍጣር ስነስርዓት ላይ ለመካፈል ከመጡት መካከል በጎንደር ከቀብር ስነስርዓት ጋር በተያያዘ በተነሳ ጠብ ምክንያት ሙስሊሞች መገደላቸውን በማውገዝ መፈክር የያዙ ይገኙበታል
በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በተካሄደው ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ስነስርዓት በርካታ ቁጥር ያላቸው ሙስሊሞች ተገኝተው ሲሰግዱ
የምስሉ መግለጫ, በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በተካሄደው ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ስነስርዓት በርካታ ቁጥር ያላቸው ሙስሊሞች ተገኝተው ሲሰግዱ